本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ባሮክ 2:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ትከሻችሁን ዝቅ አድርጉ ለባቢሎንም ንጉሥ ተገዙ፤ ለአባቶቻችሁ በሰጠኋት ምድርም ትኖራላችሁ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ጌታ እንዲህ ይላል፥ ትከሻችሁን ዝቅ አድርጉ፥ የባቢሎንን ንጉሥንም አገልግሉ፤ ለአባቶቻችሁ በሰጠኋት ምድርም ትቀመጣችሁ፤ 参见章节 |