Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ባሮክ 2:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 “ዐይ​ኖ​ች​ህን ገል​ጠህ ተመ​ል​ከት፤ አቤቱ ነፍ​ሳ​ቸው ከሥ​ጋ​ቸው የተ​ለ​የች በመ​ቃ​ብር የሚ​ኖሩ ሙታን የሚ​ያ​ከ​ብ​ሩ​ህና የሚ​ያ​መ​ሰ​ግ​ኑህ አይ​ደ​ሉ​ምና።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 ጌታ ሆይ ዐይኖችህን ክፈትና እይ፥ በሲኦል የሚገኙ ሙታን፥ መንፈሳቸው ከሥጋቸው የተወሰደባቸው፥ ክብርን ወይም ተገቢውን ነገር ለጌታ አይሰጡም፤

参见章节 复制




መጽሐፈ ባሮክ 2:17
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告