13 ቍጣህን ከእኛ አብርድ፤ እኛን በዚያ በበተንህበት በአሕዛብ ዘንድ ጥቂት ቀርተናልና።
13 እኛን በበታተንህበት አገሮች መካከል በቍጥር ጥቂት ሆነን ተጥለናልና መዓትህ ከእኛ ወዲያ ይራቅ።