本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ባሮክ 1:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ከቤተ መቅደስ የተወሰደውን የእግዚአብሔርን ቤት ዕቃ ወደ ይሁዳ ምድር ይመልሱ ዘንድ በሲባን ወር በዐሥረኛው ቀን በወሰዱ ጊዜ ይህም ዕቃ የይሁዳ ንጉሥ የኢዮስያስ ልጅ ሴዴቅያስ ያሠራው የብር ዕቃ ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በዚያው ጊዜ፥ በሲቫን ወር በዐሥረኛው ቀን፥ ከቤተ መቅደስ ተወስደው የነበሩትን የጌታን ቤት ዕቃዎች ወደ ይሁዳ ምድር ለመመለስ ወሰዳቸው፤ እነዚህ የብር ዕቃዎች የይሁዳ ንጉሥ የኢዮስያስ ልጅ ሴዴቅያ የሠራቸው ነበሩ፤ 参见章节 |