本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ባሮክ 1:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እርሱንም ወደ ሰሉም ልጅ ወደ ኬልቅያ ልጅ ወደ ካህኑ ኢዮአቄም፥ በኢየሩሳሌም ከእርሱ ጋር ወደ ነበሩት ካህናትና ወደ ሕዝቡ ሁሉ ላኩት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እርሱንም ወደ ሻሉም ልጅ፥ ወደ ሂልቅያ ልጅ፥ ወደ ሊቃ ካህኑ ኢዮአቄም፥ ወደ ካህናቱ፥ በኢየሩሳሌም ከእርሱ ወደነበሩት ወደ ሕዝቡ ሁሉ ላኩት። 参见章节 |