本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ባሮክ 1:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 አባቶቻችንን ከግብፅ ምድር ከአወጣበት ጊዜ ጀምሮ እስከዚች ቀን ድረስ አምላካችንን እግዚአብሔርን አልታዘዝነውም፤ ቃሉንም እንዳንሰማ ከእርሱ ራቅን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ጌታ አባቶቻችንን ከግብጽ ምድር ከአወጣበት ጊዜ ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ለጌታ አምላካችንን አልታዘዝነውም፥ ድምጹንም ባለመስማት ቸልተኞች ሆነናል። 参见章节 |