አሞጽ 3:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በውኑ ሁለት ሰዎች ሳይተያዩ በአንድነት ይሄዳሉን? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 በውኑ ሁለት ሰዎች ሳይስማሙ፣ ዐብረው መጓዝ ይችላሉን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 “በውኑ ሁለት ሰዎች ተቀጣጥረው ሳይገናኙ በአንድነት ሊሄዱ ይችላሉን? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ሁለት ሰዎች አብረው ለመሄድ ካልተቀጣጠሩ በቀር በአንድነት ለመሄድ ይችላሉን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 በውኑ ሁለት ሰዎች ሳይስማሙ በአንድነት ይሄዳሉን? 参见章节 |