Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሐዋርያት ሥራ 7:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

24 አንድ ግብ​ፃ​ዊም ዕብ​ራ​ዊ​ውን ሲበ​ድ​ለው አገ​ኘና ለዚያ ለተ​በ​ደ​ለው ረድቶ ግብ​ፃ​ዊ​ውን ገደ​ለው በአ​ሸ​ዋም ቀበ​ረው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

24 እርሱም፣ አንድ ግብጻዊ ከወገኖቹ አንዱን በደል ሲያደርስበት አይቶ ግብጻዊውንም ገደለ፤ ለተገፋው ወገኑም ተበቀለ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

24 አንዱም ሲበደል አይቶ ረዳው፤ የግብጽን ሰውም መትቶ ለተገፋው ተበቀለ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

24 ከወንድሞቹም አንዱ በአንድ ግብጻዊ ሰው ሲበደልና ሲገፋ አይቶ ረዳው፤ ለተገፋውም በመበቀል ግብጻዊውን መታና ገደለው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

24 አንዱም ሲበደል አይቶ ረዳው፥ የግብፅን ሰውም መትቶ ለተገፋው ተበቀለ።

参见章节 复制




ሐዋርያት ሥራ 7:24
7 交叉引用  

ከብዙ ቀን በኋላ እን​ዲህ ሆነ፤ ሙሴ አደገ፤ ወደ ወን​ድ​ሞ​ቹም ወጣ፤ መከ​ራ​ቸ​ው​ንም ተመ​ለ​ከተ፤ የግ​ብ​ፅም ሰው ከወ​ን​ድ​ሞቹ ከእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች አን​ዱን ዕብ​ራዊ ሰው ሲመታ አየ።


ወዲ​ህና ወዲያ ተመ​ለ​ከተ፤ ማን​ንም አላ​የም፤ ግብ​ፃ​ዊ​ው​ንም ገደ​ለው፤ በአ​ሸዋ ውስ​ጥም ቀበ​ረው።


“አርባ ዓመት ሲሞ​ላ​ውም ወን​ድ​ሞ​ቹን የእ​ስ​ራ​ኤ​ልን ልጆች ሊጐ​በ​ኛ​ቸው በልቡ ዐሰበ።


እር​ሱም እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በእጁ ድኅ​ነ​ትን እን​ደ​ሚ​ያ​ደ​ር​ግ​ላ​ቸው የሚ​ያ​ስ​ተ​ውሉ መስ​ሎት ነበር፤ እነ​ርሱ ግን አላ​ስ​ተ​ዋ​ሉም።


ወይስ ትና​ን​ትና ግብ​ፃ​ዊ​ውን እንደ ገደ​ል​ኸው እኔ​ንም ልት​ገ​ድ​ለኝ ትሻ​ለ​ህን?’


跟着我们:

广告


广告