ሐዋርያት ሥራ 5:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 አምጥተውም በሸንጎ መካከል አቆሙአቸው፤ ሊቀ ካህናቱም መረመራቸው፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም27 ሐዋርያትንም አምጥተው በሸንጎው ፊት አቆሟቸው፤ ሊቀ ካህናቱም እንዲህ ሲል ጠየቃቸው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 አምጥተውም በሸንጎ አቆሙአቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 አምጥተውም በሸንጎው ፊት አቆሙአቸው፤ የካህናት አለቃውም እንዲህ ሲል ጠየቃቸው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)27 አምጥተውም በሸንጎ አቆሙአቸው። 参见章节 |