ሐዋርያት ሥራ 4:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 እኛስ ያየነውንና የሰማነውን ከመናገር ዝም እንል ዘንድ አንችልም።” 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 እኛስ ያየነውንና የሰማነውን ከመናገር ወደ ኋላ አንልም።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 እኛስ ያየነውንና የሰማነውን ከመናገር ዝም ማለት አንችልም፤” አሉአቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 እኛስ ያየነውንና የሰማነውን ከመናገር አንቈጠብም።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 እኛስ ያየነውንና የሰማነውን ከመናገር ዝም ማለት አንችልም” አሉአቸው። 参见章节 |