Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሐዋርያት ሥራ 27:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

27 በዐ​ሥራ አራ​ተ​ኛ​ውም ቀን በመ​ን​ፈቀ ሌሊት በአ​ድ​ርያ ባሕር ስን​ጓዝ ቀዛ​ፊ​ዎች ወደ የብሱ የደ​ረሱ መሰ​ላ​ቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

27 በዐሥራ አራተኛው ሌሊት በአድርያ ባሕር ላይ ከወዲያ ወዲህ ስንገላታ፣ እኩለ ሌሊት ገደማ መርከበኞቹ ወደ መሬት የተቃረቡ መሰላቸው፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

27 በዐሥራ አራተኛውም ሌሊት በአድርያ ባሕር ወዲህና ወዲያ ስንነዳ፥ መርከበኞች በእኩለ ሌሊት ወደ አንድ ምድር የቀረቡ መሰላቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

27 በዐሥራ አራተኛው ሌሊት በአድርያ ባሕር መካከል ላይ በነፋስ እየተንገላታን ስንሄድ እኩለ ሌሊት ላይ መርከበኞች ወደ ምድር የቀረቡ መሰላቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

27 በአሥራ አራተኛውም ሌሊት በአድርያ ባሕር ወዲህና ወዲያ ስንነዳ፥ መርከበኞች በእኩለ ሌሊት ወደ አንድ ምድር የቀረቡ መሰላቸው።

参见章节 复制




ሐዋርያት ሥራ 27:27
6 交叉引用  

ኪራ​ምም በእ​ነ​ዚያ መር​ከ​ቦች ከሰ​ሎ​ሞን አገ​ል​ጋ​ዮች ጋር ባሕ​ሩን መቅ​ዘፍ የሚ​ያ​ውቁ መር​ከ​በ​ኞች አገ​ል​ጋ​ዮ​ቹን ላከ።


የመ​ር​ከ​ቡም አለቃ ወደ እርሱ ቀርቦ፥ “ምነው ተኝ​ተ​ሃል? እን​ዳ​ን​ጠፋ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ያድ​ነን ዘንድ ተነ​ሥ​ተህ አም​ላ​ክ​ህን ጥራ” አለው።


ነገር ግን ወደ አን​ዲት ደሴት እን​ደ​ር​ሳ​ለን።”


መለ​ኪያ ገመድ ጣሉ፤ በሰው ቁመ​ትም ሃያ አገኙ፤ ከዚ​ያም ጥቂት ፈቀቅ ብለው ዳግ​መኛ ጣሉ፤ በሰው ቁመ​ትም ዐሥራ አም​ስት አገኙ።


ከዚህ በኋ​ላም ቀዛ​ፊ​ዎቹ ከመ​ር​ከብ ሊኮ​በ​ልሉ በወ​ደዱ ጊዜ ወደ ኋላ ሊመ​ለሱ ከም​ድር ላይ ሆነው መር​ከ​ባ​ቸ​ውን የሚ​ያ​ጠ​ና​ክሩ መስ​ለው ጀል​ባ​ቸ​ውን ወደ ባሕር አወ​ረዱ።


跟着我们:

广告


广告