ሐዋርያት ሥራ 26:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 የአይሁድን ጠባያቸውንና ክርክራቸውን አጥብቀህ ታውቃለህና ታግሠህ ታደምጠኝ ዘንድ እለምንሃለሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ይኸውም አንተ በተለይ የአይሁድን ልማድና ክርክር ሁሉ በሚገባ ስለምታውቅ ነው፤ ስለዚህ በትዕግሥት እንድታደምጠኝ እለምንሃለሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 በተለየም አንተ የአይሁድን ሥርዓትና ክርክር ሁሉ ጠንቅቀህ ታውቃለህ፤ ስለዚህ በትዕግሥት እንድታዳምጠኝ እለምንሃለሁ። 参见章节 |