ሐዋርያት ሥራ 26:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ንጉሥ አግሪጳ ሆይ፥ እነሆ፥ በነቢያት ቃል ታምናለህን? እንደምታምንም አውቃለሁ።” 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም27 ንጉሥ አግሪጳ ሆይ፤ ነቢያትን ታምን የለም ወይ? አዎን፤ እንደምታምን ዐውቃለሁ።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ንጉሥ አግሪጳ ሆይ! ነቢያትን ታምናለህን? እንድታምናቸው አውቃለሁ።” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 ንጉሥ አግሪጳ ሆይ! ነቢያትን ታምን የለምን? እንደምታምን ዐውቃለሁ።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)27 ንጉሥ አግሪጳ ሆይ፥ ነቢያትን ታምናለህን? እንድታምናቸው አውቃለሁ።” 参见章节 |