Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሐዋርያት ሥራ 23:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

27 ይህን ሰው አይ​ሁድ ያዙት፤ ሊገ​ድ​ሉ​ትም ፈለጉ፤ ከወ​ታ​ደ​ሮ​ችም ጋር ተከ​ላ​ከ​ል​ሁ​ለት፥ የሮም ሰው መሆ​ኑ​ንም ዐውቄ አዳ​ን​ሁት።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

27 አይሁድ ይህን ሰው ይዘው ሊገድሉት ነበር፤ ነገር ግን የሮም ዜጋ መሆኑን ስላወቅሁ፣ ከወታደሮቼ ጋራ ደርሼ አተረፍሁት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

27 ይህን ሰው አይሁድ ይዘው ሊገድሉት ባሰቡ ጊዜ ከጭፍሮቹ ጋር ደርሼ አዳንሁት፤ ሮማዊ እንደሆነ አውቄ ነበርና።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

27 ይህን ሰው አይሁድ ይዘው ሊገድሉት ነበር፤ እኔ ግን የሮም ዜጋ መሆኑን ስላወቅሁ ከወታደሮች ጋር ደርሼ አዳንኩት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

27 ይህን ሰው አይሁድ ይዘው ሊገድሉት ባሰቡ ጊዜ ከጭፍሮቹ ጋር ደርሼ አዳንሁት፥ ሮማዊ እንደ ሆነ አውቄ ነበርና።

参见章节 复制




ሐዋርያት ሥራ 23:27
4 交叉引用  

እጅ​ግም በታ​ወኩ ጊዜ ጳው​ሎ​ስን እን​ዳ​ይ​ነ​ጥ​ቁት የሻ​ለ​ቃው ፈራና መጥ​ተው ከመ​ካ​ከ​ላ​ቸው አው​ጥ​ተው ወደ ወታ​ደ​ሮች ሰፈር ይወ​ስ​ዱት ዘንድ ወታ​ደ​ሮ​ቹን አዘዘ።


ቤተ መቅ​ደ​ስ​ንም ሊያ​ረ​ክስ ሲሞ​ክር ያዝ​ነው፤ እንደ ሕጋ​ች​ንም ልን​ፈ​ር​ድ​በት ፈል​ገን ነበር።


跟着我们:

广告


广告