ሐዋርያት ሥራ 21:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ብዙዎችም ይከተሉት ነበር፤ ሕዝቡም፥ “አስወግዱት” እያሉ ይጮሁ ነበር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም36 ከኋላ የተከተለውም ሕዝብ፣ “አስወግደው!” እያለ ይጮኽ ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ብዙ ሕዝብ “አስወግደው!” እያሉና እየጮኹ ይከተሉ ነበርና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 ሕዝቡም “ይገደል!” እያሉ በመጮኽ ይከተሉት ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 ብዙ ሕዝብ፦ አስወግደው እያሉና እየጮኹ ይከተሉ ነበርና። 参见章节 |