ሐዋርያት ሥራ 20:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ተሰብስበን በነበርንበት ሰገነትም ብዙ መብራት ነበር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 በተሰበሰብንበትም ሰገነት ላይ ብዙ መብራት ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ተሰብስበንም በነበርንበት ሰገነት እጅግ መብራት ነበረ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 እኛ በተሰበሰብንበት ፎቅ ብዙ መብራት ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ተሰብስበንም በነበርንበት ሰገነት እጅግ መብራት ነበረ። 参见章节 |