ሐዋርያት ሥራ 20:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 በማግሥቱም ከዚያ ወጥተን በኪዮስ ፊት ለፊት ደረስን፤ በማግሥቱም ወደ ሳሞስ አለፍን፤ በትሮጊሊዮም ተቀመጥን፤ ከዚህ ቀን በኋላም ወደ መሊጡ ደረስን። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 በማግስቱም በመርከብ ተጕዘን ከኪዩ ደሴት ትይዩ ደረስን። በሚቀጥለውም ቀን ወደ ሳሞን ተሻገርን፤ በማግስቱም ሚሊጢን ደረስን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 በማግሥቱም ከዚያ በባሕር ተነሥተን በኪዩ ፊት ለፊት ደረስን፤ በነገውም ወደ ሳሞን ተሻገርን፤ በትሮጊሊዮም አድረን በማግሥቱ ወደ ሚሊጢን መጣን። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 በማግስቱ ከዚያ ተነሥተን በኪዮስ ፊት ለፊት ወዳለው ስፍራ በመርከብ ደረስን፤ በሚቀጥለውም ቀን ወደ ሳሞስ ተሻገርንና በማግስቱ ወደ ሚሊጢ ደረስን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 በማግሥቱም ከዚያ በባሕር ተነሥተን በኪዩ ፊት ለፊት ደረስን፥ በነገውም ወደ ሳሞን ተሻገርን በትሮጊሊዮም አድረን በማግሥቱ ወደ ሚሊጢን መጣን። 参见章节 |