Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሐዋርያት ሥራ 19:37 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

37 የአ​ማ​ል​ክ​ትን ቤት ያል​ዘ​ረ​ፉ​ት​ንና በአ​ማ​ል​ክ​ቶ​ቻ​ችን ላይ ክፉ ቃልን ያል​ተ​ና​ገ​ሩ​ትን እነ​ዚ​ህን ሰዎች እነሆ ወደ እዚህ አም​ጥ​ታ​ች​ኋ​ቸ​ዋል።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

37 እነዚህን ሰዎች ቤተ መቅደስን ሳይዘርፉ ወይም አምላካችን በሆነችው ላይ የስድብ ቃል ሳይሰነዝሩ ይዛችሁ እዚህ ድረስ እንዲያው አምጥታችኋቸዋል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

37 የመቅደስን ዕቃ ያልሰረቁ አምላካችንንም ያልሰደቡ እነዚህን ሰዎች አምጥታችኋቸዋልና።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

37 ቤተ መቅደስን ያልዘረፉትንና በአምላካችን ላይ የስድብ ቃል ያልተናገሩትን ሰዎች ወደዚህ ይዛችሁ መጥታችኋል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

37 የመቅደስን ዕቃ ያልሰረቁ አምላካችንንም ያልሰደቡ እነዚህን ሰዎች አምጥታችኋቸዋልና።

参见章节 复制




ሐዋርያት ሥራ 19:37
5 交叉引用  

ስለ​ዚ​ህም እር​ስ​ዋን መቃ​ወም የሚ​ቻ​ለው ያለ አይ​መ​ስ​ለ​ኝም፤ አሁ​ንም ይህን በጠ​ብና በክ​ር​ክር ሳይ​ሆን በቀ​ስታ ልና​ደ​ር​ገው ይገ​ባ​ናል።


ጳው​ሎ​ስም ሲመ​ልስ፥ “በአ​ይ​ሁድ ሕግ ላይ ቢሆን፥ በቤተ መቅ​ደ​ስም ላይ ቢሆን፥ በቄ​ሣር ላይም ቢሆን አን​ዳች የበ​ደ​ል​ሁት የለም” አለ።


አታ​መ​ን​ዝሩ ትላ​ለህ፤ ነገር ግን አንተ ራስህ ታመ​ነ​ዝ​ራ​ለህ፤ ወደ ጐል​ማሳ ሚስ​ትም ትሄ​ዳ​ለህ፤ ጣዖ​ትን ትጸ​የ​ፋ​ለህ፤ አንተ ግን ቤተ መቅ​ደ​ስን ትዘ​ር​ፋ​ለህ።


ለአ​ይ​ሁ​ድም፥ ለአ​ረ​ማ​ው​ያ​ንም፥ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቤተ ክር​ስ​ቲ​ያ​ንም ያለ ማሰ​ና​ከል አር​አያ ሁኑ​አ​ቸው።


አገ​ል​ግ​ሎ​ታ​ች​ንም እን​ዳ​ይ​ነ​ቀፍ፥ በአ​ን​ዳች ነገር ማሰ​ና​ከያ እን​ዳ​ን​ሰጥ እን​ጠ​ን​ቀቅ።


跟着我们:

广告


广告