ሐዋርያት ሥራ 16:39 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)39 መጥተውም ከከተማቸው እንዲወጡ ማለዱአቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም39 እነርሱ ራሳቸውም መጥተው ይቅርታ ጠይቀው ከወህኒ ቤቱ አወጧቸው፤ ከተማውንም ለቅቀው እንዲሄዱ ለመኗቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)39 መጥተውም ማለዱአቸው፤ አውጥተውም ከከተማ ይወጡ ዘንድ ለመኑአቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም39 ስለዚህ መጥተው ይቅርታ ጠየቁአቸውና ከወህኒ ቤት አስወጡአቸው፤ ከከተማውም እንዲሄዱ ለመኑአቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)39 መጥተውም ማለዱአቸው። 参见章节 |