ሐዋርያት ሥራ 15:41 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)41 በሶርያና በኪልቅያም እየዞረ አብያተ ክርስቲያናትን አጽናና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም41 አብያተ ክርስቲያናትንም እያበረታታ በሶርያና በኪልቅያ በኩል ዐለፈ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)41 አብያተ ክርስትያናትንም እያጸና በሶርያና በኪልቅያ ይዞር ነበር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም41 እርሱም አብያተ ክርስቲያንን እያበረታታ በሶርያና በኪልቅያ በኩል አለፈ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)41 አብያተ ክርስትያናትንም እያጸና በሶርያና በኪልቅያ ይዞር ነበር። 参见章节 |