ሐዋርያት ሥራ 15:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 እነርሱም ስለ ጌታችን ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ሰውነታቸውን አሳልፈው የሰጡ ሰዎች ናቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 በርናባስና ጳውሎስም ስለ ጌታችን ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ሕይወታቸውን አሳልፈው የሰጡ ናቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 በርናባስና ጳውሎስ ስለ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሕይወታቸውን አሳልፈው የሰጡ ናቸው። 参见章节 |