ሐዋርያት ሥራ 13:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 አርባ ዘመንም በምድረ በዳ መገባቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 አርባ ዓመት ያህልም በበረሓ ታገሣቸው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በበረሃም አርባ ዓመት ያህል መገባቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ለአርባ ዓመትም ያኽል በበረሓ ታገሣቸው 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 በበረሀም አርባ ዓመት ያህል መገባቸው። 参见章节 |