ሐዋርያት ሥራ 11:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ከዚህም በኋላ በርናባስ ሳውልን ሊፈልግ ወደ ጠርሴስ ሄደ፤ በአገኘውም ጊዜ ወደ አንጾኪያ ወሰደው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ከዚህ በኋላ በርናባስ፣ ሳውልን ለመፈለግ ወደ ጠርሴስ ሄደ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 በርናባስም ሳውልን ሊፈልግ ወደ ጠርሴስ ወጣ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ከዚህ በኋላ በርናባስ ሳውልን ለመፈለግ ወደ ጠርሴስ ሄደ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 በርናባስም ሳውልን ሊፈልግ ወደ ጠርሴስ መጣ፤ 参见章节 |