ሐዋርያት ሥራ 11:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ላስተምራቸው በጀመርሁ ጊዜም ቀድሞ በእኛ ላይ እንደ ወረደ ሁሉ መንፈስ ቅዱስ በእነርሱም ላይ ወረደ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 “እኔም ገና መናገር ስጀምር፣ መንፈስ ቅዱስ በመጀመሪያ በእኛ ላይ እንደ ወረደ ሁሉ በእነርሱም ላይ ወረደ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ለመናገርም በጀመርሁ ጊዜ መንፈስ ቅዱስ ለእኛ ደግሞ በመጀመሪያ እንደ ወረደ ለእነርሱም ወረደላቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 እኔም መናገር በጀመርኩ ጊዜ መንፈስ ቅዱስ በመጀመሪያ በእኛ ላይ እንደ ወረደ ዐይነት በእነርሱ ላይ ወረደ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ለመናገርም በጀመርሁ ጊዜ መንፈስ ቅዱስ ለእኛ ደግሞ በመጀመሪያ እንደ ወረደ ለእነርሱ ወረደላቸው። 参见章节 |