ሐዋርያት ሥራ 10:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ነገሩንም ሁሉ ነግሮ ወደ ኢዮጴ ከተማ ላካቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 የሆነውንም ነገር ሁሉ ከነገራቸው በኋላ ወደ ኢዮጴ ላካቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ነገሩን ሁሉ ተረከላቸው፤ ወደ ኢዮጴም ላካቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ሁሉንም ነገር ከነገራቸው በኋላ ወደ ኢዮጴ ላካቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ነገሩን ሁሉ ተረከላቸው ወደ ኢዮጴም ላካቸው። 参见章节 |