ሐዋርያት ሥራ 1:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ይሁዳ ወደ ሀገሩ ይሄድ ዘንድ የተዋትን ይህቺን የአገልግሎትና የሐዋርያነትን ቦታ የሚቀበላትን ግለጥ።” 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ይሁዳ ወደ ገዛ ራሱ ስፍራ ትቶት በሄደው በዚህ አገልግሎትና በሐዋርያዊነት ቦታ ላይ ሹመው።” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 የምንጸልየውም ይሁዳ ወደ ራሱ ስፍራ ሲሄድ የተወውን አገልግሎትና ሐዋርያነት በመቀበል የሚተካውን እንድትገልጥልን ነው።” 参见章节 |