6 ንስሩም ሬሳው ወዳለበት ወርዶ ረገጠው፤ ሙቱም ተነሣ፤ ይህንም ያደረገ ስለ ተደረገላቸው ተአምራት ሕዝቡ ሁሉ ያምኑና ያደንቁ ዘንድ ነው።