Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

ተረፈ ባሮክ 5:54 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

54 ሕዝ​ቡም ይህን ነገር በሰሙ ጊዜ ኤር​ም​ያስ፥ “የአ​ም​ላ​ክን ልጅ አም​ላ​ክን አየ​ሁት” ብሎ ስለ ተና​ገ​ረው ስለ​ዚህ ነገር ተቈጡ፤ እነ​ሆም፥ “በኢ​ሳ​ይ​ያስ እን​ዳ​ደ​ረ​ግን በእ​ር​ሱም እና​ድ​ር​ግ​በት፤ ተነሡ” አሉ። እኩ​ሌ​ቶቹ፥ “በደ​ን​ጊያ ወግ​ረን እን​ግ​ደ​ለው እንጂ አይ​ሆ​ንም” አሉ።

参见章节 复制




ተረፈ ባሮክ 5:54
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告