26 ሥራቸውንም ስላላሳመሩ ያንጊዜ ያለቅሳሉ፤ ቢቻላቸውስ በዚያ የሚያለቅሱ እንዳይሆኑ፥ በዚህ ዓለም ቢያለቅሱ በተሻላቸው ነበር።