本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 10:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ባልንጀራህን እንደ ራስህ እየወደድህ፥ ክፉ ባደረገብህ ሰውም ክፉ ነገር ሳታደርግ፥ መከራውን ለታገሡ ሰዎች ወደ ተሰጠ ማደሪያም ትገባ ዘንድ፥ ቅድስት ምድርን በትዕግሥትና በዕውቀት፥ በትንሣኤም ጊዜ መንግሥተ ሰማይን ተስፋ በማድረግ ከወረስዋት ሰዎች ጋር ዋጋህን ይሰጥህ ዘንድ ነው። 参见章节 |