16 ዕውቀት ሳለህ፥ ዋጋና ገብያም ሳለህ አልተዘጋጀህምና፥ ገንዘብም ሳለህ ለተራበው አላጐረስኸውምና የማይረባ ጸጸት ይሆንብሃል።