Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




2 ጢሞቴዎስ 4:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 በቶሎ ወደ እኔ እንድትመጣ ትጋ፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9 በቶሎ ወደ እኔ ለመምጣት የተቻለህን ሁሉ አድርግ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 በቶሎ ወደ እኔ እንድትመጣ የተቻለህን ሁሉ ጣር፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

9 በፍጥነት ወደ እኔ እንድትመጣ ይሁን፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

9 በቶሎ ወደ እኔ እንድትመጣ ትጋ፤

参见章节 复制




2 ጢሞቴዎስ 4:9
4 交叉引用  

ከባ​ለ​ጋ​ራህ ጋር ወደ ሹም በም​ት​ሄ​ድ​በት ጊዜ ወደ ዳኛ እን​ዳ​ይ​ወ​ስ​ድህ በመ​ን​ገድ ሳለህ ታረቅ፤ ዕዳ​ህ​ንም ክፈል፤ ዳኛው ለሎ​ሌው አሳ​ልፎ ይሰ​ጥ​ሃ​ልና። ሎሌ​ውም በወ​ኅኒ ቤት ያስ​ር​ሃል።


እንባህን እያሰብሁ በደስታ እሞላ ዘንድ ላይህ እናፍቃለሁ።


ከክረምት በፊት እንድትመጣ ትጋ። ኤውግሎስና ጱዴስ ሊኖስም ቅላውዲያም ወንድሞችም ሁሉ ሰላምታ ያቀርቡልሃል።


አርጢሞንን ወይም ቲኪቆስን ወደ አንተ ስልክ፥ ወደ ኒቆጵልዮን ወደ እኔ እንድትመጣ ትጋ፤ በዚያ ልከርም ቈርጫለሁና።


跟着我们:

广告


广告