2 ሳሙኤል 7:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 እንደዚህ ቃል ሁሉ፥ እንደዚህም ራእይ ሁሉ ናታን ለዳዊት እንዲሁ ነገረው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ናታንም የዚህን ራእይ ቃል በሙሉ፣ ለዳዊት ነገረው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ናታንም ይህንን ቃል በሙሉ፥ ይህንንም ራእይ በሙሉ ለዳዊት ነገረው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 በዚህም ቃልና ራእይ ሁሉ መሠረት ናታን ለዳዊት ገለጠለት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 እንደዚህ ቃል ሁሉ እንደዚህም ራእይ ሁሉ ናታን ለዳዊት ነገረው። 参见章节 |