Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




2 ሳሙኤል 3:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

4 አራ​ተ​ኛ​ውም የአ​ጊት ልጅ አዶ​ን​ያስ፥ አም​ስ​ተ​ኛ​ውም የአ​ቢ​ጣል ልጅ ሰፋ​ጥያ ነበረ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

4 አራተኛው፣ ከአጊት የተወለደው አዶንያስ፤ ዐምስተኛው፣ ከአቢጣል የተወለደው ሰፋጥያ፣

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

4 አራተኛው፥ ከአጊት የተወለደው አዶንያስ፤ አምስተኛው፥ ከአቢጣል የተወለደው ሸፋጥያ፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

4 አራተኛው ከሐጊት የተወለደው አዶኒያ፥ አምስተኛው ከአቢጣል የተወለደው ሸፋጥያ፥

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

4 አራተኛውም የአጊት ልጅ አዶንያስ፥ አምስተኛውም የአቢጣል ልጅ ሰፋጥያስ ነበረ።

参见章节 复制




2 ሳሙኤል 3:4
3 交叉引用  

ስድ​ስ​ተ​ኛ​ውም የዳ​ዊት ሚስት የዒ​ገል ልጅ ይት​ረ​ኃም ነበረ። ለዳ​ዊት በኬ​ብ​ሮን የተ​ወ​ለ​ዱ​ለት እነ​ዚህ ነበሩ።


跟着我们:

广告


广告