2 ሳሙኤል 23:37 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 አሞናዊው ኤልዩ፥ የሶርህያ ልጅ የኢዮአብ ጋሻ ጃግሬ ቤሮታዊው ጌሎሬ፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም37 አሞናዊው ጼሌቅ፣ የጽሩያ ልጅ የኢዮአብ ጦር መሣሪያ ያዥ የነበረው ብኤሮታዊው ነሃራይ፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 አሞናዊው ጸሌቅ፥ የጽሩያ ልጅ የኢዮአብ ጋሻ ጃግሬ የነበረው በኤሮታዊው ናሕራይ፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 የጽሩያ ልጅ የኢዮአብ ጋሻ ጃግሬዎች አሞናዊው ጼሌቅ፥ ብኤሮታዊው ነሃራይ፥ 参见章节 |