2 ሳሙኤል 22:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ወደ ሰፊ ስፍራም አወጣኝ፤ ወድዶኛልና አዳነኝ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ወደ ሰፊ ስፍራ አወጣኝ፤ ደስ ተሰኝቶብኛልና አዳነኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ሰፊ ወደ ሆነ ስፍራ አወጣኝ፤ ደስ ተሰኝቶብኛልና አዳነኝ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ወደ ሰፊ ቦታ አወጣኝ፤ በእኔ ደስ ስለ ተሰኘም አዳነኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ወደ ሰፊ ስፍራም አወጣኝ፥ ወድዶኛልና አዳነኝ። 参见章节 |