2 ሳሙኤል 22:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 በፊቱም ካለው ብርሃን የተነሣ ፍም ተቃጠለ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 በፊቱ ካለው ብርሃን የተነሣ፣ የመብረቅ ብልጭታ ወጣ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 በፊቱ ካለው ብርሃን የእሳት ፍም ነደደ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 በፊቱ ካለው ነጸብራቅ የተነሣ ጥቅጥቅ ያለ ደመና፥ በረዶና የሚነድ እሳት መጣ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 በፊቱም ካለው ብርሃን የተነሣ ፍም ተቃጠለ። 参见章节 |