2 ሳሙኤል 20:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 የኢያዕር ሰው ኢራስም ለዳዊት ካህን ነበረ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 እንዲሁም የኢያዕር ሰው ዒራስ የዳዊት አማካሪ ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 እንዲሁም የያኢር ሰው ዒራ የዳዊት ካህን ነበር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 እንዲሁም የያዒር ከተማ ተወላጅ የሆነው ዒራ ከዳዊት ካህናት አንዱ ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 የኢያዕር ሰውም ዒራስ ለዳዊት አማካሪ ነበረ። 参见章节 |