Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




2 ሳሙኤል 20:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

24 አዶ​ኔ​ራ​ምም ግብር አስ​ገ​ባሪ ነበረ፤ የአ​ኪ​ሎ​ትም ልጅ ኢዮ​ሳ​ፍጥ ታሪክ ጸሓፊ ነበረ፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

24 አዶኒራም በግዳጅ ሥራ ላይ ለተሰማሩት ሰዎች አለቃ ሆነ፤ የአሒሉድ ልጅ ኢዮሣፍጥ ደግሞ ታሪክ ጸሓፊ ሆነ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

24 አዶራም በግዳጅ ሥራ ላይ ለተሰማሩት ሰዎች አለቃ ሲሆን፤ የአሒሉድ ልጅ ኢዮሣፍጥ ደግሞ ታሪክ ጸሓፊ ነበር፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

24 አዶኒራም ነጻ አገልግሎት የሚሰጡ ገባሮች ኀላፊ ሲሆን፥ የአሒሉድ ልጅ ኢዮሣፍጥ ታሪክ ጸሐፊ ነበር፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

24 አዶኒራምም ግብር አስገባሪ ነበረ፥ የአሒሉድም ልጅ ኢዮሣፍጥ ታሪክ ጸሐፊ ነበረ፥

参见章节 复制




2 ሳሙኤል 20:24
4 交叉引用  

የሦ​ር​ህያ ልጅ ኢዮ​አ​ብም የሠ​ራ​ዊት አለቃ ነበረ፤ የአ​ሒ​ሎ​ድም ልጅ ኢዮ​ሣ​ፍጥ ታሪክ ጸሓፊ ነበረ፤


ንጉ​ሡም ሮብ​ዓም አስ​ገ​ባ​ሪ​ውን አዶኒ​ራ​ምን ላከ፤ እስ​ራ​ኤ​ልም ሁሉ በድ​ን​ጋይ ደበ​ደ​ቡት፥ ሞተም። ንጉ​ሡም ሮብ​ዓም ፈጥኖ ወደ ሰረ​ገ​ላው ወጣ፤ ወደ ኢየ​ሩ​ሳ​ሌ​ምም ሸሸ።


ጸሓ​ፊ​ዎ​ቹም የሱባ ልጆች ኤል​ያ​ብና አኪያ፥ ታሪክ ጸሓ​ፊ​ውም የአ​ሒ​ሉድ ልጅ ኢዮ​ሣ​ፍጥ ነበረ።


አኪ​ያ​ልም የቤት አዛዥ፥ ኤል​ያ​ቅም የቤት አዛ​ዦች አለቃ ነበረ፥ የሳ​ፋን ልጅ ኤል​ያ​ፍም የቤተ ሰብ ሐላፊ፥ የአ​ዶን ልጅ አዶኒ​ራ​ምም ግብር አስ​ገ​ባሪ ነበረ።


跟着我们:

广告


广告