Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




2 ሳሙኤል 17:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 ኩሲም ወደ አቤ​ሴ​ሎም በመጣ ጊዜ አቤ​ሴ​ሎም፥ “አኪ​ጦ​ፌል ያለው ይህ ነው፤ ነገ​ሩን እና​ደ​ር​ገው ዘንድ ይገ​ባ​ልን? ባይ​ሆን ግን አንተ ንገ​ረን” ብሎ ተና​ገ​ረው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6 ኩሲ ወደ እርሱ በመጣ ጊዜ አቤሴሎም፣ “አኪጦፌል ይህን ምክር አቅርቧል፤ ታዲያ እርሱ ያለውን እናድርግ? ካልሆነም እስኪ የአንተን ሐሳብ ንገረን” አለው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 ሑሻይም ወደ እርሱ በመጣ ጊዜ አቤሴሎም፥ “አኪጦፌል ይህን ምክር አቅርቧል፤ ታዲያ የእርሱን ምክር እንከተል? ካልሆነ እስቲ አንተ ተናገር” አለው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

6 ሑሻይም በደረሰ ጊዜ አቤሴሎም “አኪጦፌል የሰጠን ምክር ይህ ነው፤ ይህንኑ ምክር እንከተል ወይስ ምን ማድረግ እንደሚገባን አንተም የምትነግረን አለ ይሆን?” ሲል ጠየቀው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

6 ኩሲም ወደ አቤሴሎም በመጣ ጊዜ አቤሴሎም፦ አኪጦፌል ያለው ይህ ነው፥ ነገሩን እናደርገው ዘንድ ይገባልን? ባይሆን ግን አንተ ንገረን ብሎ ተናገረው።

参见章节 复制




2 ሳሙኤል 17:6
2 交叉引用  

አቤ​ሴ​ሎ​ምም፥ “አር​ካ​ዊ​ውን ኩሲን ጥሩት፤ ደግ​ሞም እርሱ የሚ​ለ​ውን እን​ስማ” አለ።


ኩሲም አቤ​ሴ​ሎ​ምን አለው፥ “አኪ​ጦ​ፌል በዚህ ጊዜ የመ​ከ​ራት ምክር መል​ካም አይ​ደ​ለ​ችም። ይች​ውም አን​ዲት ናት።”


跟着我们:

广告


广告