Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




2 ሳሙኤል 17:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 አቤ​ሴ​ሎ​ምም፥ “አር​ካ​ዊ​ውን ኩሲን ጥሩት፤ ደግ​ሞም እርሱ የሚ​ለ​ውን እን​ስማ” አለ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5 አቤሴሎም ግን፣ “እስኪ ደግሞ አርካዊውን ኩሲን ጥሩትና የሚለውን እንስማ” አለ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 ከዚያም አቤሴሎም፥ “እስቲ ደግሞ አርካዊውን ሑሻይን ጥሩትና የሚለውን እንስማ” አለ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

5 አቤሴሎምም “አሁን ደግሞ አርካዊውን ሑሻይን ጥሩትና እርሱ የሚለውን እንስማ” አለ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

5 አቤሴሎምም፦ አርካዊውን ኩሲን ጥሩ፥ ደግሞም እርሱ የሚለውን እንስማ አለ።

参见章节 复制




2 ሳሙኤል 17:5
6 交叉引用  

አኪ​ጦ​ፌል ከአ​ቤ​ሴ​ሎም ጋር በሴራ አንድ ነው ብለው ለዳ​ዊት ነገ​ሩት፤ ዳዊ​ትም፥ “አቤቱ የአ​ኪ​ጦ​ፌ​ልን ምክር ለውጥ” አለ።


ነገ​ሩም በአ​ቤ​ሴ​ሎም ፊትና በእ​ስ​ራ​ኤል ሽማ​ግ​ሌ​ዎች ፊት ደስ አሰኘ።


ኩሲም ወደ አቤ​ሴ​ሎም በመጣ ጊዜ አቤ​ሴ​ሎም፥ “አኪ​ጦ​ፌል ያለው ይህ ነው፤ ነገ​ሩን እና​ደ​ር​ገው ዘንድ ይገ​ባ​ልን? ባይ​ሆን ግን አንተ ንገ​ረን” ብሎ ተና​ገ​ረው።


እር​ሱም፥ “አባ​ትህ የጫ​ነ​ብ​ንን ቀን​በር አቃ​ል​ል​ልን ለሚ​ሉኝ ሕዝብ እመ​ል​ስ​ላ​ቸው ዘንድ የም​ት​መ​ክ​ሩኝ ምን​ድን ነው?” አላ​ቸው።


跟着我们:

广告


广告