Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




2 ሳሙኤል 13:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 ይበ​ላም ዘንድ መብ​ሉን አቀ​ረ​በ​ች​ለት። እር​ሱም ያዛ​ትና፥ “እኅቴ ሆይ፥ ነዪ ከእኔ ጋር ተኚ” አላት።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 ነገር ግን ምግቡን ስታቀርብለት አፈፍ አድርጎ ያዛትና፣ “እኅቴ ነዪ ዐብረን እንተኛ” አላት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 ነገር ግን ምግቡን ስታቀርብለት አፈፍ አድርጎ ያዛትና፥ “እህቴ ነዪ አብረን እንተኛ” አላት።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 በምታቀርብለትም ጊዜ አፈፍ በማድረግ ይዞ “እኅቴ ሆይ! አብረን እንተኛ!” አላት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

11 መብሉንም ባቀረበች ጊዜ ያዛትና፦ እኅቴ ሆይ፥ ነዪ ከእኔም ጋር ተኚ አላት።

参见章节 复制




2 ሳሙኤል 13:11
4 交叉引用  

ከዚ​ህም በኋላ እን​ዲህ ሆነ፤ የጌ​ታው ሚስት በዮ​ሴፍ ላይ ዐይ​ን​ዋን ጣለ​ች​በት፤ “ከእ​ኔም ጋር ተኛ” አለ​ችው።


አም​ኖ​ንም ትዕ​ማ​ርን፥ “በእ​ጅሽ እበላ ዘንድ መብ​ሉን ወደ እል​ፍኙ አግ​ቢው” አላት፤ ትዕ​ማ​ርም የሠ​ራ​ች​ውን እን​ጎቻ ወስዳ ወን​ድ​ምዋ አም​ኖን ወዳ​ለ​በት እል​ፍኝ አገ​ባ​ችው።


ሰውም ከባ​ል​ን​ጀ​ራው ሚስት ጋር ሰሰነ፤ አባ​ትም የል​ጁን ሚስት በኀ​ጢ​አት አረ​ከሰ፤ በአ​ን​ቺም ዘንድ ወን​ድም የአ​ባ​ቱን ልጅ እኅ​ቱን አስ​ነ​ወረ።


跟着我们:

广告


广告