2 ሳሙኤል 12:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ዳዊትም ሕዝቡን ሁሉ ሰብስቦ ወደ ራባት ሄደ፤ ወግቶም ያዛት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም29 ስለዚህ ዳዊት መላውን ሰራዊት አሰባስቦ ወደ ረባት በመሄድ ወግቶ ያዛት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 ስለዚህ ዳዊት መላውን ሠራዊት አሰባስቦ ወደ ራባ በመሄድ ወግቶ ያዛት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 ስለዚህም ዳዊት ሠራዊቱን ሁሉ አሰባስቦ ወደ ራባ በመዝመት አደጋ ጥሎ ያዛት፤ 参见章节 |