2 ሳሙኤል 12:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ባለጠጋውም እጅግ ብዙ የበግና የላም መንጋ ነበረው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ባለጠጋው እጅግ ብዙ በጎችና የቀንድ ከብቶች ነበሩት፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ሀብታሙ እጅግ ብዙ በጎችና የቀንድ ከብቶች ነበሩት፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ሀብታሙ ሰው ብዙ የቀንድ ከብቶችና የበግ መንጋ ነበሩት፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ባለጠጋውም እጅግ ብዙ በግና ላም ነበረው። 参见章节 |