2 ነገሥት 9:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እንዲሁም ጐልማሳው ነቢይ ወደ ሬማት ዘገለዓድ ሄደ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ስለዚህ ጕልማሳው ነቢይ በራሞት ወደምትገኘው ገለዓድ ሄደ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ስለዚህም ወጣቱ ነቢይ ወደ ራሞት ሄደ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ስለዚህም ወጣቱ ነቢይ ወደ ራሞት ሄደ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 እንዲሁም ጐልማሳው ነቢይ ወደ ሬማት ዘገለዓድ ሄደ። 参见章节 |