2 ነገሥት 9:34 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 ኢዩም ገብቶ በላ፤ ጠጣም፥ ከዝያም በኋላ፥ “ሂዱ፥ ይህችን የተረገመች እዩአት፤ የንጉሥ ልጅ ናትና ቅበሩአት” አለ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም34 ኢዩም ገብቶ በላ፤ ጠጣም። ከዚያም፣ “ይህች የተረገመችን ሴት ተመልከቷት፤ ምንም ቢሆን የንጉሥ ልጅ ናትና በሚገባ ቅበሯት” አለ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 ወደ ቤተ መንግሥቱም ገብቶ ተመገበ፤ ከዚህም በኋላ “ምንም ቢሆን የንጉሥ ልጅ ነችና፥ ያችን የተረገመች ሴት ወስዳችሁ ቅበሩ” አለ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም34 ወደ ቤተ መንግሥቱም ገብቶ ተመገበ፤ ከዚህም በኋላ “ምንም ቢሆን የንጉሥ ልጅ ነችና፥ ያችን የተረገመች ሴት ወስዳችሁ ቅበሩ” አለ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)34 በገባም ጊዜ በላ ጠጣም፤ ከዚያም በኋላ “ይህችን የተረገመች እዩ፤ የንጉሥ ልጅ ናትና ቅበሩአት፤” አለ። 参见章节 |