2 ነገሥት 9:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ኢዮራምም መልሶ ነዳና ሸሸ፤ አካዝያስንም፥ “አካዝያስ ሆይ፥ ዐመፅ ነው” አለው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ኢዮራምም ሠረገላውን አዙሮ በመሸሽ፣ “አካዝያስ ሆይ፤ ይህ ክዳት ነው!” አለ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ኢዮራምም ድምፁን ከፍ በማድረግ “አካዝያስ ሆይ! ይህ እኮ ክሕደት ነው!” እያለ ሠረገላውን መልሶ ሸሸ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ኢዮራምም ድምፁን ከፍ በማድረግ “አካዝያስ ሆይ! ይህ እኮ ክሕደት ነው!” እያለ ሠረገላውን መልሶ ሸሸ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ኢዮራምም መልሶ ነዳና ሸሸ፤ አካዝያስንም “አካዝያስ ሆይ! ዓመፅ ነው፤” አለው። 参见章节 |