2 ነገሥት 5:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ኤልሳዕም ንዕማንን፥ “በሰላም ሂድ” አለው። ጥቂት መንገድም ከእርሱ ራቀ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ኤልሳዕም፣ “በሰላም ሂድ” አለው። ንዕማን ጥቂት ራቅ ብሎ እንደ ሄደ፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ኤልሳዕም “በሰላም ሂድ!” አለው፤ ንዕማንም ተሰናብቶ ሄደ። እርሱም ጥቂት ራቅ ብሎ እንደ ሄደ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ኤልሳዕም “በሰላም ሂድ!” አለው፤ ንዕማንም ተሰናብቶ ሄደ። እርሱም ጥቂት ራቅ ብሎ እንደ ሄደ፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 እርሱም “በደኅና ሂድ፤” አለው። ጥቂት ርቀትም ያህል ከእርሱ ራቀ። 参见章节 |