2 ነገሥት 25:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ቀለቡንም ሁልጊዜ ከንጉሡ ቤት ይቀበል ነበር፤ በሕይወቱም ዘመን ሁሉ የዘወትር ቀለቡን ዕለት ዕለት ይሰጡት ነበር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም30 ንጉሡም ለዮአኪን እስከ ዕድሜው ፍጻሜ ድረስ የዕለት ቀለቡን ይሰጠው ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 በኖረበት ዘመን ሁሉ በየቀኑ ለማናቸውም ለሚያስፈልገው ነገር ያውለው ዘንድ የዘወትር ቀለብ ይሰጠው ነበር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 በኖረበት ዘመን ሁሉ በየቀኑ ለማናቸውም ለሚያስፈልገው ነገር ያውለው ዘንድ የዘወትር ቀለብ ይሰጠው ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 ንጉሡም በሕይወቱ ዘመን ሁሉ የዘወትር ቀለብ ዕለት ዕለት ይሰጠው ነበር። 参见章节 |