2 ነገሥት 25:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 የባቢሎንም ንጉሥ መታቸው፥ በኤማትም ምድር ባለችው በዴብላታ ገደላቸው። እንዲሁም ይሁዳ ከሀገሩ ተማረከ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ንጉሡም ሰዎቹን በሐማት ምድር በነበረችው በሪብላ ውስጥ አስገደላቸው። ይሁዳም ከምድሩ በዚህ ሁኔታ ተማርኮ ሄደ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ንጉሡም በዚያ እነርሱን አስደብድቦ በማሠቃየት በሞት ቀጣቸው። በዚህም ዓይነት የይሁዳ ሕዝብ ከአገራቸው ተማርከው ተወሰዱ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 ንጉሡም በዚያ እነርሱን አስደብድቦ በማሠቃየት በሞት ቀጣቸው። በዚህም ዐይነት የይሁዳ ሕዝብ ከአገራቸው ተማርከው ተወሰዱ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 የባቢሎንም ንጉሥ መታቸው፤ በሐማትም ምድር ባለችው በሪብላ ገደላቸው። እንዲሁ ይሁዳ ከአገሩ ተማረከ። 参见章节 |